Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ደረጄ አድማሱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ተስፋዬ ተሾመ መካከል ስላለው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ትራክተር ባለበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኛ በሌዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ለአቶ
Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii:-Bittaa Baaloonii Caalbaasii Ifaan Gaafa Guyyaa 10/07/2018 Baasuun Isaa Ni Beekama. Haata’u Malee Dorgomaan Tokko Illee Waan Hin Dhihaanneef Dorgommicha Marsaa 2ffaaf Baasuu Barbaade.
Addis Zemen (Apr 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii 2ffaa Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii:-Bittaa Baaloonii caalbaasii Ifaan Gaafa Guyyaa 10/07/2018 Baasuun isaa ni
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ017/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ
የቦታው ስፋት 75.37 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስንታየሁ ካሱ እና የፍ/ባለዕዳ ሳሙኤል ተረፈ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና የፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የይዞታው ስፋቱ 620 ካ/ሜ የድርጅት ቦታና ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሞገስ አምደብርሀን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አምደብርሃን መካከል ስላለው