Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን

የኢስት አፍሪካን አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ግራቪሊያ እና የፈረንጅ ጥድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሽ/ጨ/ቁ/001/2018 የኢስት አፍሪካን አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የተለያዩ አይነት የዛፍ ተከልን በጨረታ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ

ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ

Nile Insurance Company S.C. Invites Bids for the Production of Office Layout/design and Construction Works for its Three Addis Ababa Branches (Gotera, Lideta, and Kazanches).

Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Bid Ref. No. 09/2026 INTERIOR DESIGN & CONSTRUCTION WORKS’ BID Nile Insurance Company S.C. invites

ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ በሸዋ እንግዳ እና በፍባለዕዳ እነ በቀለ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ እፈጻጸም

የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት /Professional Alliance for Development/ የመስክ ፒክአፕ መኪና መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) Professional Alliance for Development (PADet) የግዝ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት በኘሮጀከት አገልግሎት የሚውል የመስክ ፒክአፕ መኪና

Oromia Urban Planning Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials

Government(Feb 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/6375e487-0ddc-4430-bf7e-000f1db5dc81/open  Invitation for Bid