Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት በህግ በተደነገገው መሰረት ኦዲት ለማስደረግ ብቁ የሆነ የውጪ ኦዲተሮችን በግልፅት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለኦዲት አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት በህግ
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Vehicles, Supply and Installation of Forex Office (cage) Desk with LED Screen System Work and Fabric for Suit.
Reporter (Sep 27, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bid/NCB Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ የግል ማኅበር ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር፣ የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ጀሊዮን መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ፤ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ደሊዮን መለዋወጫዎች
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የፅህፈት መሣሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የፅህፈት መሣሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በሠንጠረዡ የተመለከተውን ቋሚ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Goods & Services.
Reporter (Sep 27, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት: የንግድ ቤት ኪራይና የተለያዩ ለግንባታ የሚሆኑ ዕቃዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Reporter (Sep 27, 2026) የንግድ ቤት ኪራይና የተለያዩ ለግንባታ የሚሆኑ ዕቃዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 1. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን