Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1f8d5103-56b8-4720-87d7-d40937434d8f/open Reference Number: BDU-NCB-G-0060-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BDU-CMHS-NCB-G-002-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Bahir Dar University:procurement of የጽዳት እቃዎች /cmhs/
Government(Feb 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f864eb01-9f67-47e7-8243-46360471ba38/open Reference Number: ESS-NCB-G-0024-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ESS/OP/G/0012/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Statistics Service: Procurement Of Cloth Soup 250 Gram All Bidders Must Submit a Sample of the Type of Soap for Which They Are Competing
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/ዲ/055/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ጎማ እና ጀነሬተር (Generator) ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ጎማ
Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአቦምሣ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአቦምሣ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ሎት 1 የተዘጋጁ የሰራተኞች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓ/ክ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓ/ክ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ማለትም የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሻይ ቡና እቃዎች፣ የመድረክ ዝግጅት አገልግሎት ኪራይ፣ ህትመት እና ቆሎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/የሰ/ፀ/አስ/ቢሮ/እቃ/ኢጊ/ግ/ጨ/004/2017 ዓ/ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ለሁሉም ሂደቶች የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ለሁሉም ሂደቶች የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የላፕቶፕ ኮምፒዩተር ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የላፕቶፕ ኮምፒዩተር ብቁ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም ለሚያካሂደው ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖች፣ የውኃ ቦቴ መኪኖች፣ ሎቤድ፣ እንዲሁም ለግንባታ ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/OCC‐095/2024 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም ለሚያካሂደው ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከGEQIP-E-PforR በተገኘ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ ሦስት የስደተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ለቴርኮዲ፣ ጌኜል እና ኩሌ) ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከGEQIP-E-PforR በተገኘ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ