Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready Mix Concrete with Pump እና አልሙኒየም ፕሮፋይሎች ከነአክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 24/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ግንባታና ማማከር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ስምረት እቁበሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ስምኦን ሀ/ማሪያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅ/ስራ ዩኒየን ለአሲዳማ አፈር ማከሚያ አገልግሎት የሚውል 16000 ኩንታል ኖራ ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በማንሳት ወደ ተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅ/ስራ ዩኒየን ለአሲዳማ አፈር ማከሚያ አገልግሎት የሚውል 16000 ኩንታል ኖራ ከሙገር ሲሚንቶ

ድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው

አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በልቼ ቀበሌ አስተዳደር ስር በሚገኘው የዛንጅራ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አራት የመማሪያ ክፍሎች ያለው አንድ ህንፃ (ብሎክ) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Electric Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/ 019/2018 የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ

Ethiopian Institution of Ombudsman Would Like to Procure Hotel Service

Government (Jun 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e16a46d8-2906-4cbd-8fd3-5cbd7bfde7ad/open ”

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for Purchase of Different Types of Tonner

Addis Zemen (Jun 20, 2026) TENDER NOTICE RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02590 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible