Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሠረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03672 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Radiator
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Radiators for Renault Kerax Dxi 13-FAB-36.D/36.E.
Addis Zemen (Jun 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበሩ ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፤ መስኮቶች እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ
ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፣ መስኮቶች እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይለ ዮሴፍ ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቦታው ስፋት 469 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Purchase of 40 Core I7 and 20 Core I5 Laptop Computers.
2merkato.com(Feb 18, 2026) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/006/26 Wegagen Bank S.C. invites sealed bids from
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት የG+2 የድርጀት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቦጋለ ሆቴል አቁብ ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ እነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈጻጸም
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ስራ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1.
የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ እና የተሽከርካሪ ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከዩኒሴፍ በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በብቁ ወጣት ፕሮግራም Hand Tools and Equipment እንዲሁም በEC2R CP-FCDO ፕሮግራም የህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ አማራ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማው ለሚሠራው የፓርቲ ቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር ኃ/የተወሰነ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ በጋሻው ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የቢሮ ጥገና ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የቢቡኝ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የቢሮ