Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን
ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው ብድር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ብሩህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ አበራ፣ ሞሴ ታመነ እንዲሁም በልስቲ ታደለ 3ቱ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሮኒክስ (IT) ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/004/2018 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 005/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ
The African Centre for Early Childhood Development (Afc-ECD) is Seeking Qualified Consultants to Conduct an Assessment of Mothers (15-49 Years) and Children (0-6 Years) Living in Difficult Conditions in Addis Ababa.
Addis Zemen(Mar 04, 2026) Invitation for Expression of Interests for Local Bidders to Conduct a Study Mothers (15-49 years) and
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመልስ መኩሪያ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋም መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ/ወኩምኤ/ብ/ግ/ጨ/03/06/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋም መገልገያ የሚሆን
የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ማለትም፡- ሎት