Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ 10000 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6a92e85-c4f6-40f3-aa53-bfc06f08d199/open Lot Information
Ethiopian Environmental Protection Authority፡ Procurement of Car Spare Part
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/98786a41-496f-4241-9443-06c5ad2b961f/open Lot Information
Ministry of Defense: Procurement of Uniforms
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d0774ca4-9c13-41d8-a613-addfd81afa33/open
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት እና የላውንደሪ እጥበት ስራን አውት ሶርስ በማድረግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ቆይታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 02, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ, አገልግሎት እና
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c474e5c-7ad1-4ee9-941c-0fb25233a2a1/open Invitation to
በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሂሩት ቀለመወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ባንቻየሁ ይርታው መካከል ስላለው
Hawassa University: Procurement of Refreshment Service /የሻይ ቡና፤ አገልግሎት
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d0eb1a94-3508-4efc-9ae4-76b734d214a7/open Lot Information
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፡ ፈንድሻ፣ ድፎ ዳቦ (ባለ 2 ኪግ)፣ የተፈጨ ቡና፣ ጥሬ ቡና እና እጣን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b37981bd-c45d-4af6-80b7-adebb974e0e8/open Lot Information