Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን

ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0020/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን

ዘመን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት

ዘመን ባንክ አ.ማ. ቼይን ኤክስካቫተር ማሽን ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቼይን

Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders for Purchase of Ultrium 8 Data Cartridges and Universal Cleaning Cartridges, NAS Storage Server (Dell Power Scale Storage) Hardware and Software Support

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይዉድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (Ref No. TISC/ HRPA/017/2026) ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና