Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፤ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ / ብ/ግ/ጨ/015/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Finishing

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Finishing Goods Electrical Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማሰራት ይፈልጋል:: ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማሰራት ይፈልጋል

Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9600b1e-3eb6-4e08-be3e-9eb7bfc5a27f/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0268-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 315 ለ3ኛ ጊዜ

Prime Minister Office: ሎት 315 ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የውሃ ማጠጫ ጐማ ባለ መቶ ሜትር ጥቅል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Institute of Ethiopian Standards Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform

Invitation to Bid Lot 2 Uniform Procurement Reference No: IES-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተሮችና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ለ2017 ዓ.ም የበጀት

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግንባታ ዕቃዎች በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር መ/ቁ WGCF 001/17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የግንባታ ዕቃዎች በፌዴራል መንግስት

በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃ/ል/ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዙር 01/15 በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃ/ል/ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Aliment/Vegetable

Invitation to Bid Procurement of Aliment/Vegetable Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement Vermi Compost Production Center Equipment, Water Cane(15Lit), Wheelbarrow, Composite Sack, Shovel, Roto of 2000L and Rake

Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement of

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1.የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2,የፅዳት

Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supplies

Invitation to Bid Procurement of Food Supplies Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት ለመስጠት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለመማሪያና ማስተማሪያ አገልግሎት የሚውል የተማሪና መምህር መጻሕፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2/2016/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት