Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድ ክሩሰር እና
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የጥገና፣ የቧንቧ፤ የመሰረተ ልማት፤ የሌሌክትሪክና የግንባታ ዕቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት፤ የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፤ ጨረታ ቁጥር (1) በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር /የቢሮ እቃ/፣የጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ግ/ፋ/ጨ-1/339/2017 የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የውኃና ፍሳሽ ጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase of የውኃና ፍሳሽ ጥገና እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0061-2017-PUR Object of Procurement: Purchase
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂና ቋሚ፤ የጽሕፈት፤ የጽዳት፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎች፤ የመሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ
የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ማሽነሪዎች ዶዘር፣ ኤሰክቨቴር፣ ግሬደር፣ ሩሎና ደረቅ ጭነት ሻወር ትራክ (ቦቲ መኪና) መኪና ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች የአገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ማሽነሪዎች ዶዘር፣ ኤሰክቨቴር፣
Documents Authentication and Registration Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office House Rent
Invitation to Bid Procurement of Office House Rent Procurement Reference No: DARA-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ማዕከል ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝ
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮር ድርሊንግ ሪግ እና ግራውቲንግ ፕላንት ማሽን (core Drilling Rigs and Grouting Plant Machines) ለአገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 03/2017 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮር ድርሊንግ ሪግ እና ግራውቲንግ ፕላንት ማሽን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ ቅድም 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች ብር፣ የህትመት ስራዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህንፃና ቁሳቁስ ጥገና እቃዎች፣ የፕላንትና ማሽነሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የእቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ