Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፤ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፤ የደንብ አልባሳት፤ የመኪና ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ቋሚ ኤሌክትሮክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፤ አላቂ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ክ/መ/ል /ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ እስቴሽነሪ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ክ/መ/ል /ጽ/ቤት በ2017 በጀት

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Tires

Invitation for Bid The Oromia National Regional State Public Procurement and Property Disposal Agency IFB Title: Procurement of Different Types

በደ/ኢ/ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኩል የሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የእንሰሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ኢ/ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኩል የሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓመት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የፎርም ዎርክ ስራ የእጅ ዋጋውን እና የተዘጋጀ ኮንክሪት አርማታ መሙላት ስራ የእጅ ዋጋው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ህጋዊና ብቃት ያላቸው ደረጃ (BC-7 or GC-8) እና ከዛ በላይ የሆኑ ጠቅላላ እና ህንጻ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ጥ/አ/ት/ቢ/ግ/ፕ-03/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት የፎርም ዎርክ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ለከተማው 1320 /አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሃያ/ ሜትር የኮብል ስቶን የመንገድ ዝርጋታ (የድንጋይ ንጣፍ መንገድ ዝርጋታ) ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ ቤት የግዥና

በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልግ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልግ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ