Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T614 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2960e296-6904-423c-a322-ef55530db627/open Invitation to Bid Procurement of Tyre Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0137-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Alert Comprehensive Specialized Hospital፡ Procurement of Tyre
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተለያዩ (በነዳጅ እና በኤሌክትሪክ የሚሰሩ) ተሽከርካሪዎችን የሚጠግኑ ድርጅቶችን በማወዳደር በባንኩ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ማካተት ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ
The International Rescue Committee Now Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders that Are Qualified, Technically Competent and Have Valid License for Current Ethiopian FY 2018/2025 for Supply and Installation of Solar Water Pumping Systems
Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID The International Rescue Committee hereinafter referred to
PAPDA Invites Qualified and Eligible Consulting Firms for the Different Services
Reporter(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Bid Announcement – Solarization of Water Supply Schemes and IT Infrastructure Service and Software Licensing
Norwegian Church Aid (NCA) is Seeking a Consultant Service for Final Evaluation of Ethiopia Interfaith Initiative 4 Forest Conservation and Climate Action Program
Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Final Evaluation of Ethiopian Interfaith Initiative 4 Forest
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር እና የግሬደር የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር እና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 17 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 005/2025/26 የኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ያገለገሉ የፈርኒቸር ንብረቶች፣ ንቃይ የእንጨት በሮችና የእንጨት ወንበሮች፣ ንቃይ ቴለር ካውንተርና የእንጨት ፓልቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮና የኤሌክትሮኒክስ ንብረቶች፣ የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ 2. በድጋሚና አዲስ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 004/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Maintenance (ጋራዥ)
Government(Dec 02, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/239813c9-6f4d-4108-b522-ef79b418c56d/open Reference