Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bulbula Job Center Construction
Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ccb36b5-a3a7-4a2b-876d-57584732df92/open Invitation to Bid
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን ወደ ተለያዩ ጤና ተቋማት ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- የጨረታ ቁጥር EPSS/09/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኔትዎርከ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ)-ግጨ/018/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኔትዎርከ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የካሜራ እና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም የኢቨንት ኦርጋነዝር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018. ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለእዩ ሁለተኛ ምዕራፍ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 171/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር
Awash Bank is Looking for a Qualified Contractor to Install Epoxy Flooring at Their Headquarters.
Addis Zemen(Jan 05, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-21-2025/26. Awash Bank hereby invites sealed
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤተልሄም አስራት እና በፍ/ባለዕዳ እነ ክላሪስ ዳኒን ቶምሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ሞንታርቦ ከነአክሰሰሪው፣ ካሜራ ከነአክሰሰሪው፣ የቄራ ማጠቢያ ማሽን፣ ቶታል ስቴሽን እና ፈርኒቸር ግዥ (ሜንሽ ወንበር) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር -005/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት የኮንስትራክሽን ላብራቶሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የማ/ኢ/ክ/መ/ኮንስትራክሽ ባለስልጣን ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 በጀት