Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Seeks Trainers to Provide Skills Development Training on Off-farm and On-farm Activities Focused on Technology-based Systems for Youth Livelihood Support Programs in Segen, Karat, and Dasenech Woredas of the South Ethiopia Region.
Reporter (Mar 08, 2026) CALL TO PURCHASE A CONSULTANCY SERVICE Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is a national NGO
Abay Insurance S.C. Invites Bids for the Supply of Agenda, Diary, and Table Calendar for the 2026/27 Budget Year.
Reporter (Mar 08, 2026) Invitation to BID Bid announcement Date: 08/03/2026 Bid No. 004/2026 Abay Insurance S.C. was established in
ኢትዮ ቴሌኮም የተቀቀለ የእንጨት ምሶሶ 8 እና 9 ሜትር (Impregnated Wooden Pole 8 & 9 Mts) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ethiotelecom (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተቀቀለ የእንጨት ምሶሶ 8 እና 9 ሜትር (Impregnated wooden pole 8 &
ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. አውቶሞቢል ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ማስታወቂያ ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከተውን
Ethio Telecom Invites Bids for the Procurement of Impregnated Wooden Pole 8 & 9 Mts Under RFQ No 4281609.
ethiotelecom (Mar 09, 2026) Floating Date: As of March 13, 2026RFQ. NO 4281609 1. 1. Ethio telecom intends
Imagine 1day International Organization Invites Sealed Bids for Digital Content Creation of Grade 9-12 Textbooks and Exam Preparation Materials Under the LiTE Project.
Reporter (Mar 08, 2026) NVITATION FOR BIDBID# I1D/OBP-011/2026) Imagine 1day International Organization (I1D) is an international NGO operating in Oromia,
Imagine 1 Day International Organization Invites Bids for the Rehabilitation of Learning Classrooms and WASH Facilities in Kerselie, Baso, Musie-Niselam, and Dinka Primary Schools in the Southern Zone of Tigray Region.
Reporter (Mar 08, 2026) Invitation for BidBid No.Tig/i1d/Finland/UNICEF/001/2026 Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit making International NGO founded in
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር Feasibility Study and Business Plan Preparation Consultancy Services to Establish a Public Electric Vehicles Charging Station ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ Feasibility Study and business plan Preparation consultancy services To Establish a Public
University of Gondar፡ Procurement Medical Suction Machine (ለቀዶ ጥገና ክፍል)
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e3c60155-d620-4488-967d-db1253cc844e/open Lot Information