Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
International Medical Corps Invites Tenders for Vehicle Rental Services at Field Sites for a Period of One Year, Starting May 1, 2026, with a Possible One-year Extension.
Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO TENDER-Advertisement for field Vehicle Rental Services Medical Corps INVITATION TO TENDER – Advertisement for
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱት ንብረቶች
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሁጃጆች አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለ1447/2018 ሀጅ አገልግሎት የሚዉሉ የሁጃጆች አልባሳትን ብቁና ህጋዊ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሚያዘጋጃቸው የእግር ኳስ ውድድሮች በራሱ ዲዛይን ለሚሰሩ ለሽልማት አገልግሎት የሚውል ትልልቅ ዋንጫዎች፣ የአዋርድ ዋንጫዎች፣ ሜዳሊያ የወርቅ፣ የብር፣ የነሐስ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሚያዘጋጃቸው የእግር ኳስ ውድድሮች በራሱ ዲዛይን ለሚሰሩ ለሽልማት አገልግሎት የሚውል፡–
አዋሽ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር
Adama Science and Technology University፡ Procurement of Bag for Researchers
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e1bc91d-adc5-4e18-ad65-ea0f1f37c16b/open Lot Information
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የጽዳት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8d6cb02-f558-40c5-976e-e8b599db7e3b/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Conference Table 3m-1.20*90cm
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81fb17f0-ec13-4038-87da-ef485e3f1e50/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Shelf/ባለመስታወት ሸልፍ ባለ 3 በር/
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a187a99e-0f12-48c1-8a93-498ab835549b/open Lot Information