Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 26, 2026) አንበሳ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/003/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/048/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Water and Energy Procurement of Bid for Workshop Tools for a Green Energy Incubation Center
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2d4d3bb2-3aa7-405b-94fe-45f5b402fc12/open
Gambella University Procurement of የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ ግዥ
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7c3dcdf3-d4bf-45e0-bd76-35e6171c76eb/open
በአቃቂ ቃሊት ክፍለ ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊት ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ
Ethiopian Customs Commission Procurement of ለሎት፡4 የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ /ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት/
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d2abe6c-fc2b-4307-a678-54a22053150d/open
የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን 2ኛ ዙር የጽህፈት መሣሪያ (Stationary) ግዥ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን 2ኛ
ፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች ኤይድ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዓመታዊ ሂሳቡን 16 ቦክስ ፋይል በተፈቀደለትና እንዲሁም ዓመታዊ ግብር የከፈሉና የሙያ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ኦዲተሮችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የኦዲት ማስታወቂያ ፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች ኤይድ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዓመታዊ ሂሳቡን 16 ቦክስ ፋይል
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ያገለገለ ተሽከርካሪ፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች እና አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 30-2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን
የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/18ሽ የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በዋናው መስሪያ
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአባ ገዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ/አመልካች ሜሮን ጌታቸው እና በተከሳሽ አለማየሁ አዱኛ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ አስመልክቶ