Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሓራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን
በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ከታች በዝርዝር የቀረቡትን
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በህንፃው ስር የሚገኘውን ቤዝመንት የቆሻሻ ፍሳሽ ለማጽዳት እንዲቻል የጽዳት አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 32/2018 በህንፃው ስር የሚገኘውን ቤዝመንት የቆሻሻ ፍሳሽ ለማጽዳት እንዲቻል
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02 2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን
UN-Habitat Ethiopia Seeks Quotations for the Supply of a Solar Lighting System and the Supply, Installation, and Testing of a Landfill Weighbridge in Dire Dawa, Ethiopia.
Reporter (Apr 05, 2026) Request for a quotation (RFQ) The UN-Habitat Ethiopia Programme herewith invites you to send your quotation
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ውይልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ
HELVETAS Swiss Intercooperation Invites Bids for the Supply and Delivery of Laptops
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO BID For the supply and Delivery of Digital Video Camera HELVETAS Swiss Intercooperation is
ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ መ/ር እዮብ በጋሻው እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰርቨር እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ