Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶ፣ ያገለገሉ ጎማዎች እና በርሜሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ቁጥር EEU/OROMIA/ADAMA/NCB-002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶ፣ ያገለገሉ
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 25, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/04/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድኃኒት
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአቃ/ቃ/ክ/ከ/አነ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ክፍሎችን ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ሴ/መስሪያ ቤቶች
የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በወረዳው ውስጥ ላሉት መኪኖች አገልግሎት
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Mar 25, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት
የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. እቴሽነሪ ሎት