Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 27, 2026) NOTICE FOR INVITATION For 3rd Round BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in Oromia region and ensure
Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Procurement of 2,478 Umbrellas with a JSI Project and ODA Logo Print.
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣ Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ.ብርቱኳን ታከለ 3ኛ.ጠጅ መኩሪያ መካከል ባለዉ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አጃቢብ ጌደፋ መካከል ስላለው
290 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አልፈሬድ ሡልጣን ሽኩር እና የፍ/ባለዕዳ 1ኛ ሞላ ዘገየ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ አቅርቦት እና የልብስ እጥበት አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 የበጀት አመቱን ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች ሎት 1.
ስፋቱ 1350 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 ባለዉ
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 የመሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት የሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ
የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ዋና
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ