Re-Invitation Tenders in 2021
Fortune (Oct 11, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-018-2026/27. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials.
Addis Zemen (Oct 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Oct 11, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/047/2006 (1) አማራ ባንክ አማ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚካሄደው የባለአክስዮኖች
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ህትመቶች ቲሸርት፣ እና ባነር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤክስካቫተርና የሎደር ኪራይ አገልግሎት ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አግጨ /0011/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1.በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የኤክስካቫተር ኪራይ አገልግሎት ግዥ እና የሎደር ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሪች ዋን ተች ዋን ሚሽን (ROTOM) ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ እስከ Dec 31, 2026 ለሚያበቃው የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምር የውጭ ኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ማስታወቂያ ሪች ዋን ታች ዋን ሚሽን (ROTOM) ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2017 የተመሰረተ አገር በቀል ግብረ ሰናይ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ
በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ 2019 ዓ.ም. ከመንግስት በተመደበ በጀት በአንድ አመት የሚቆይ የማዕቀፍ ውል የተሽከርካሪ ጥገና፣ የተለያዩ ህትመት አገልግሎት፣ የዲኮር መድረክ ሽብርቅ እንዲሁም ለአንድ ጊዜ ጨረታ የሚሆን የሚዲያ ኤሌክትሮኒክ መሣርያዎች ግዢ ለመፈጸም የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/መ/ኮ 01/ 2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ 2019.ም ከመንግስት በተመደበ
ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ የእህል መውቂያ ማሽን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ (DE) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 0696
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPCNCB 004/2019 ዓ.ም. የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ
መልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የእቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እደተሞከረው ለመልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የእቴሽነሪ እና
My Wish Enterprise PLC Invites Qualified Domestic and International Bidders to Submit Sealed Technical and Financial Proposals for the Supply and Implementation of an Internationally Recognized ERP System.
The Reporter (Oct 10, 2026) INVITATION TO BID (IFB) SUPPLY AND IMPLEMENTATION OF ERP SOFTWARE Tender Ref. No.: ERP/001/26 1.