Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital Distribution Business Management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business
የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሾች: ወ/ሮ ገነት እምባዬ እና በአፈ/ተከሳሾች: 1. ህፃን አርሴማ እምባዬ 2. ህፃን
በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመኪና ጎማና መለዋወጫዎች ግዥ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019
Ries Engineering Share Company: Notice of Bid Extension and Opening Date.
Addis Zemen (Jul 10, 2026) BID No RE/HR/17/6/2026 Extension and Opening date notification Ries Engineering Share Company extended the bid
The Ethiopian Electric Utility Would Like to Notify You that the Bid for the Purchase of SF6 Gas with Cylinders Has Been Cancelled.
Ethiopian Herald (Jul 10, 2026) Ethiopian Electric UtilityCancellation of BidBid Ref. No: Bid No. EEU/Dist./ICB-002/2026/27 Procurement Name: SF6 gas with
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን
ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል የ2018ዓ.ም በጀት እውቅና ያለው ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ነህምያ ኦቲዝም ማዕከል ነሐሴ 25ቀን 2002ዓ.ም በበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ ህጋዊ እውቅና አግኝቶ
The Oromia Bureau of Agriculture (OBA) Invites Sealed Bids for the Construction of Three Projects in the East Shoa Zone: Erer Farmer Cooperative Union Farmer Service Center, Maki Batu Horticulture Farmer Cooperative Union Farmer Service Center, and Wayu Gebereil Women’s Roadside Market Shade.
Ethiopian Herald (Jul 10, 2026) Invitation For Bids (IFB) Procurement Reference No.: BOA-ISAVCDP-01-03-RFQ 1.Invitation The Oromia Bureau of Agriculture (OBA) has