Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

East African Lion Brands Manufacturing S.C (EALBM) Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Customs Clearance and Related Services

INVITATION FOR BID BID NO. ኢአላብ/009/2024 Invitation for Bid/Tender for the Purchase of Customs Clearance and Related Services East African

REACH-Ethiopia Seeks to Have a Contract Agreement with a Vehicle Rental Company for the Coming One Year

Vehicle Rent Bid REACH-Ethiopia seeks to have a contract agreement with a vehicle rental company for the coming one year.

የአርባ ጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ የግብርና ግብአት ለማጓጓዝ የሚያገለግል ሲኖ ትራክ የጭነት መኪና በሻንሲ እና ተሳቢ መኪና ለየብቻው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አዩ -07/01/2016 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአርባ ጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ

Population Services International (PSI) Hereby Invites All Eligible and Qualified Firms to Participate in and Respond to this RFP Through the Submission of a Cover/motivation Letter, a Company Profile, a Technical Proposal, a Financial Proposal, and Documents of Eligibility

ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ አልሙኒየም ቁርጥራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የአልሙኒየም ቁርጥራጭ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– 0001/2017 የእቃው ዓይነት፡– የተለያዩ የአልሙኒየም ቁርጥራጮች ድርጅታችን ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Maintenance and Modification Work

INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement of under-listed work. Item

በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ ዕቃዎች እና እስቴሽሪዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የሞተር ሳይክሎች ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ ማቅረብ የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳችን ላሉት ሴክተር

Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of ‘Air Ticketing & Travel Arrangement’ Service, Furniture and Counter Table Package, and Supply LED Screen and Installation Service

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Seeking Cleaning and Gardening Services for a Regional Office/shop with the Necessary Human Resources and Experience in the Designated Region