Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Flag & Business Card

Invitation for Bid Purchasing of Flag & Business Card Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0164-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement:

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአጥር ግንባታ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀጥር-1 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር

Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Would Like to Invite Potential Candidates of Drugs Items

Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Invitation for Local Competitive Bid Bid No. ESP 023-2024 MCMDO is an Ethiopian

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Network Monitoring Tool

Invitation to BidInternational Competitive Bid (ICB)Bid Ref No.: ZB/18/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for the Procurement

Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise Would Like to Invite Sealed Bids from All Interested and Eligible Bidders in Order to Lease the Concrete Duct System that Has Been Constructed at the Adjacent Sides of Both Railway Train Lines

ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና የጨርቅ ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና

የበቾ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብስ ፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የበቾ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌከትሮኒክስ

ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Purchase of Insurance Premium Services for Organization Vehicles

Invitation for  Bids Bid No. ORDA/NCB/PS/02/2024 ORDA Ethiopia has a plan to purchase Insurance premium service for organization Vehicles. ORDA