Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1
በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በዲላ ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ሥራ የሚውል የአላቂ ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ ግዥ በቀረበ ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አላቂ ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ በዲላ ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቀለብ አቅርቦት ዳቦ ለመወዩሻ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪ ቀለብ አቅርቦት ዳቦ ለመወዩሻ ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lens
Invitation to Bid Procurement Of Lens Procurement Reference No: ASH-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ERMMB 001/2017 E.C የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚጠቀሙበት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በአስቸኳይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ እና ነጭ ሽንኩርት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ እና ነጭ ሽንኩርት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ጥልቅ የውሃ ጉድጎድ መሳቢያ ማሽን ከነ ቦርዱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement Of 11KW SUMERSIBLE PUMP lot 009/17 /ጥልቅ የውሃ ጉድጎድ መሳቢያ ማሽን ከነ ቦርዱ ግዥ/ Procurement Reference
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ፡- ቋሚ
የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ፡- ቁጥር 01/2017 የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት