Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች መለዋወጫ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/12/2016 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ቀን ማስተካከያ
ማስተካከያ ነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 25 በወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያው ተራ ቁጥር
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የመንግሰት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ (furniture) 2017 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የመንግሰት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag), Dialesis Machine, Light Solar Home System Electrical Forklift, የግንባታ እቃዎች ፤ Pvc Floor Tiles 4mm, Standard Flower Carton Box, Twin Tub Washing Machine, Barrier Gate, Printed Laminated Rolls አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጉደታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሜሮን ግደይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 ዓ.ም በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 ዓ.ም በጀት
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocketbalance፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች መነጽር፣ Phystor Sewing Thread Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽሕፈት እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement