Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ፣ የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ሲስተሙ እና የሆቴል አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ፣ሚ.ኔ.ቢግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የፕላስቲክ ምርቶች መካከል Geomembrane Sheet የተባለውን ምርት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-APF/28/2018 /Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽንየሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-49/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን

የወርቅ አምባ ንግድ እና አፓርታማ አ.ማ. በባሕር ዳር ከተማ እየገነባ የሚገኘው B+G+14+T ንግድና አፓርትመንት ህንጻ ግንባታ የቁፋሮ ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን አክሲዮኑ ሊሰራዉ ያሰበዉን የፉቲንግ ፓድ የኮንክሪት ሙሊት ስራ በሙያዉ ልምድ ያላቸውን ደረጃ GC/BC-5 እና በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት ዳኛው 2 ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለእዳ አለማየሁ ታደለ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ

ዋን ኤከር ፈንድ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱን የተጠበቀ 32.5