Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Revenue (MOR) is Seeking a Highly Qualified Technical Lead / Chief Architect to Provide Independent Technical Leadership for the Integrated Tax Administration System (ITAS) as Part of the Governance Modernization for Efficient Service Delivery Project.

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply & Fix Signage & Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/92/2026 መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cable Ladder and Cable Tray ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/91/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Seeks Interested and Qualified Vendors to Supply Spare Parts to Reinstate the Electrical Systems of Africa Hall Building.

2merkato.com (Jul 08, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Title of the EOI: Procurement of Spare Parts to Reinstate the

The Ministry of Revenue (MOR) is Seeking an Individual Consultant to Prepare a Comprehensive, Donor-compliant Request for Proposal (RFP) for the Procurement of a Modern, Integrated Contact Center Digital Service Desk Solution.

The Ministry of Water and Energy, Under the Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Funded by the World Bank, Invites Expressions of Interest for Construction Supervision and Contract Administration Services.

World Bank (May 30, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Ethiopia Flood

ኬኬ ኃላ.የተ.የግል ኩባንያ ባለ 5 ወለል ዘመናዊ ህንፃ አጠናቆ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ ሕንፃውን ለአንድ ተጫራች ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ኬኬ ኃላ.የተ.የግል ኩባንያ ካስገነባቸው ዘመናዊ ሕንፃዎች መካከል የአፍሪካ ገበያ ማዕከል በሆነው ከመርካቶ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ለመስሪያ ቤቱና የፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ዞን ፖሊስ መምሪያ እና ለአድማ መከላከል ፖሊስ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት በኮንትራት ግዢ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

The Ministry of Revenue (MOR) is Seeking Expressions of Interest for the Selection of a Highly Qualified Technical Project Manager for the Integrated Tax Administration System (ITAS) Under the Governance Modernization for Efficient Service Delivery Project.