Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን G+2 የሆነ የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/53/2019 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለመጀመረያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች እና አይሱዙ ተሽከርካሪ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 14, 2026) INVITATION TO RE-BIDBid Reference No:ERCS/GDS/SVC/0065/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of the

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Maintenance of Containers, Borehole Pumping Test, and Printing Services (3 Lots) Under Bid Reference Number ERCS/GDS/SVC/0065/26.

Reporter (Oct 14, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Procurement of: SAN and Top of Rack (TOR) Switches Warranty Renewal and OEM Support BID REF NO: ETS/NCB/012/2026/27 (RE-BID) EthSwitch

EthSwitch Share Company Invites Interested and Eligible Bidders to Submit Sealed Technical and Financial Proposals for the Procurement of SAN and Top of Rack (TOR) Switches Warranty Renewal and OEM Support (Re-Bid) Under Bid Reference Number ETS/NCB/012/2026/27.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል ግዥ እና የሞተር መለዋዎጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Oct 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጠረጴዛ፣ ተሽከርካሪ ወንበር፣ ሶፋ፣ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፍ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጠረጴዛ፤ ተሽከርካሪ

የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ሕንፃ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ግልጽ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለቢሮ ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚውል ኪራይ የጨረታ ቁጥር 1/2019 የአንድነት ፓርክ

የቅዱስማርቆስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስማርቆስ ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዥና

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/አካ/ጥ/ባ/ስ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019ዓ.ም የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ

በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜ/ጀ/ኃየሎም አርአያ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Oct 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜ/ጀ/ኃየሎም አርአያ

Kegna Beverages Share Company (KBSC) is Seeking Qualified Distributors for its Alcoholic and Non-alcoholic Products Across Various Territories Including Addis Ababa and Multiple Locations in Oromia and Southern Regions.

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ጥገና ስራ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል