Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዲ/ሐራጅ 03 2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ. የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61cc00da-30bc-4b0e-bba9-e312e6f5666d/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0516-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ የዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት እና ለጠቅላላ አገልግሎት የሚገዛ የተለያዩ ማሽኖች /66/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 001 2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ባንክ አማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ የለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች፣
አንበሳ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግብአቶችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የምንጃር ሸንኮራ
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ
The GIZ Country Office is Looking for Interior Design and Facelift of the Economic Transformation Cluster (ETC) Office Who Are Eligible to Participate in this Call for Expression of Interest, Are Herewith Requested to Submit Their Documents for “Interior Design and Facelift of the Economic Transformation Cluster (ETC) Office.”
2merkato.com(Nov 03, 2025) Call for Expression of InterestReference No. 83502882 The GIZ Country office is looking for Interior Design
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር
The Ethiopian Roads Administration Wants Consulting Firms to Submit a Letter Showing They Are Interested and Capable of Providing Detailed Engineering Design Services for a Large Portfolio of 89 Bridges Across 20 Separate Project Packages.
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን የቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ እና ግንባታ ሥራ ህጋዊ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካለፈው ተጫራች ጋር ጠንከር ያለ ውል በመግባት ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን የቡልቂ