Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Kenya Embassy in Addis Ababa Invites Sealed Tenders for Three Projects: Refurbishment of the Embassy, Supply and Installation of a 100KVA Generator, and Borehole/water Tank Works.

The Kenya Embassy in Addis Ababa Invites Sealed Tenders for Three Projects: Refurbishment Works, Supply and Installation of a 100KVA Generator, and Borehole/water Tank Works

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Tender Invitation Notice The Government of the Republic of Kenya, through the Kenya Embassy, Addis

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምፒውተር እና ተያያዥ እቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) ኮምፒው ተር እና ተያያዥ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/10/2018 የኢትዮጵያ የግብርና

የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018 የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ Fabric Rope እና Poly (Ethylene Terphthalate Plastic Cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Oromia Steel Pipe Mill PLC Would Like to Procure Raw Material for its Factory Inputs.

Addis Zemen (Feb 26, 2026) Invitation to bids No. OSPMPLC.ICB 01/2026 1. The Oromia Steel Pipe Mill PLC would like

Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Supply of Electronic Materials, Sanitary Materials, and Stationery.

Addis Zemen (Feb 26, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የደብረ ብርሃን ኃ.የተ. ወተት ልማትና ግብይት ህብረት ስራ ማህበር ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል 2025 ሞዴል Isuzu አይሱዙ ኦባማ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Invites Contractors of Category BC-5/GC-5 and Above to Bid for the Construction of IG Work in Modjo City, Oromia Region.

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society Oromia Regional invites local eligible Contractors Forms Category