Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2. የጌዴኦ ዞን መንግስት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ
የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብራቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን ለመግዛት ይፈልጋል
Fortune (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣