Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-10/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሀዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ
የሀዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) RE-INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. AAMMI/NCB/006/2026 Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry hereby invites registered eligible National Bidders for LOT.1
Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Hereby Invites Registered Eligible National Bidders for Procurement Supply And Delivery Of Spare Parts And Raw Materials Used For Production Of Implements (Disc Plough, Disc Harrow And Trailers)
Addis Zemen (Sep 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግሥት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለሥልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግሥት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለሥልጣን ከነማ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ድርቤ ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብዙአየሁ አጥናፍ መካከል ስላለው የፍርድ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ ተማም እና በፍ/ባለዕዳ ሃላል ታክሲ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር– ግ/ጨ/06/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በዞኑ ካፒታል በጀት
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) Invites Sealed Bids for the Supply of Empty Bags for DAP and UREA Fertilizer.
Ethiopian Herald (Apr 08, 2026) ADVERTISEMENT Ethiopian Agricultural Businesses Corporation Tender Number:-EABC-ICB-PG-03-2026 1. The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) invites
Ethiopian Shipping and Logistics – Kombolcha Port and Terminal Branch Office Invites Bids for Security Guard Services, Employee Safety Shoes, Employee Uniforms, Annual Stationery and Sanitary Materials.
Addis Zemen (Apr 08, 2026) Invitation to Bidders (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) Ethiopian Shipping and Logistics kombolcha port and terminal
Ministry of Revenue፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/728787e1-3617-4d3d-90ed-b3e25f1fb86a/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Backup External Hard Disk (4TB SSD)
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b16fdaa5-720b-4134-a4ab-407e31b30732/open Lot Information
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c25874d6-ae17-4c9f-b0c5-1316731d06e2/open Lot Information