Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ፡– 1. ማንኛውም
ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር G+2 መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO RE-BIDBid Reference No: – ERCS/WRKS/0052/26 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Headquarters invites sealed bids from eligible and qualified contractors for the following procurements:
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Headquarters Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Contractors for Construction of Different Projects
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሄኖክ አሰፋ መካከል
ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር የከርሰ ምድር ውሃ እድሳት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደፋሩ ብርሳዊ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ ከማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ… በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ጸረ ተባይና ጸረ-ፈንገስ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ–ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ