Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዋ በውሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የግሩፑ መጋዘኖች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/19/SIG/2018 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር
ገላን ሜታል ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የተለያዩ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የማሸን ክፍሎች በቁርጥራጭ (Scrap) መልኩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ገላን ሜታል ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የተለያዩ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የማሸን ክፍሎች በቁርጥራጭ (Scrap)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/16/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር በሚቼል ኮት ግቢ ውስጥ ያለውን የኩባንያችን ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ብረታ ብረት (Metal Scrap) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በኪሎግራም ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ያገለገሉ ብረታ ብረቶች (Metal Scrap ) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በሚቼል ኮት ግቢ ውስጥ ያለውን የኩባንያችን
ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ
የደብረ ብረሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii Oromiyaa Bittaa Baaloonii Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Addis Zemen (Mar 23, 2026) Beeksisa Caalbaasii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii;-Bittaa Baaloonii caalbaasii Ifaan dorgomsiisee Bituu barbaada. Kanaafuu dhaabbileen Meeshaa kana
በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን ሰላም በር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን ሰላም በር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16 24. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች