Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ
የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ በመጠኑ ያገለገሉ መኪኖች /ቶዮታ ፒክ አፕ ሪቮ 2016 እና ቶዮታ ላንድ ክሮዘር ቨ-8 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ትት/ግዥ084/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ በመጠኑ ያገለገሉ መኪኖች /ቶዮታ ፒክ አፕ
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Bidders for the Procurement of Different Items.
Reporter (Mar 29, 2026) Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPO/ITB /015/ 2026 Bid Closed: Feb, 13, 2026, 10:00 AM (Morning)
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ ዕቃዎችን በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ዘርፍ ለዮሴፍ እና
The South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau Invites Bids for the Construction of Poultry Farms in Malie and Benatsemay Woredas, South Omo Zone.
Addis Zemen (Mar 30, 2026) Invitation for Bids (IFB) South Ethiopia Regional State (SERS) Irrigation and Lowland Area Development Bureau
Tsehay Insurance S.C. Invites Bids for the Printing and Supply of Promotional Items Including Imported and Local Notebooks, Table Calendars, and Greeting Cards for the 2026/27 Budget Year.
Reporter (Mar 29, 2026) INVITATION TO BID Tsehay Insurance S.C. invites all interested and eligible bidders for the printing and
Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Purchase of a Userful License Renewal and Upgrade for a Video Wall Monitoring System.
Reporter (Mar 29, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/012/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ መግለጽ እንደተሞከረው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል