Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቄራ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ኘ.ድ 010/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/52/2019 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/02/2019 እና በ07/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐15/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል
Gift Real Estate Invites Bids for the Lease of Commercial Spaces in its Bole Building, Addis Ababa.
Capital (May 03, 2026) INVITATION TO BID COMMERCIAL SPACE AND SHOPS Commercial Space Lease | Ref. No: GR/RE/2018/001 Gift Real
ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት የኤክስካቫተር ኪራይ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት
የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያና ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት ኦዲተር ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያና ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንዶሚንየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የኮንዶሚንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ Geomembrane Sheet ምርት በብሔራዊ ግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ምርቱን ለሚፈልጉ ደንበኞች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ APF/21/2018/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል
ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ የተሰማራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Disposal 001/2018 ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በተለያዩ
Bank of Abyssinia Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, and Implementation of an Anti-DDoS Protection Solution.
Ethiopian Herald (May 03, 2026) Invitation to International Competitive Bid (ICB) Bank of Abyssinia would like to invites eligible bidders
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Interested Bidders To participate in a Closed Bid Exercise for the Sale of Unserviceable Touchscreen Displays and UPS.
Fortune (May 03, 2026) INVITATION TO BID Sale of Unserviceable Touchscreen Displays and UPS REF#PRO32-3-752-PMU/26-4-1 The United Nations Economic Commission