Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑሪያ መሀመድ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ አወል ሙፍታህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/272838

የቦታው ስፋት 538 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open  Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት ሁለት፡– ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ርችት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0097/2023 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ

The Organization for Social Services, Health, and Development (OSSHD) Announces this Request for Expression of Interest for the Local CSOs for Health-related Program

ORGANIZATION FOR SOCIAL SERVICES, HEALTH AND DEVELOPMENT(OSSHD) REQUEST FOR EXPRESSION OF Interest (RFEOI) 1. Introduction and background The Organization for

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ የዳይፐር ማምረቻ ማሽኖች እና መለዋወጫ ጥሬ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ተንቀሳቃሽ እና የሚገጠሙ ፎርክ ሊፍቶች እንዲሁም በሼዱ የሚገኙ ሌሎች ዕቃዎች በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በዕዳ የተያዙ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዕዳ-01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም

Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Board

Invitation to Bid Procurement of Board Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0107-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብ ነክ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም ሻምፖ ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -1/2016 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ “Auto Clave” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ “Auto clave” በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለአንድ ዓመት የሚቆይ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: EAES-NCB-NC-0053-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

United Nations Children’s Fund(UNICEF) Wishes to Purchase the Procurement of Ziplock Plastic Bag

LITB-2024-9190913 United Nations Children’s Fund(UNICEF) Wishes to Purchase the Procurement of Ziplock Plastic Bag