Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስፌት መኪና ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የስፌት መኪና ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0754-2016-PUR Object of Procurement: የስፌት

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 2017 በጀት ዓመት ህትመትና የህትመት ዉጤቶች የአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid 2017 በጀት ዓመት ህትመትና የህትመት ዉጤቶች የአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0045-2016-BIDProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part

Invitation for Bid ECTA PROCUREMENT OF CAR SPARE PART 0001/2017COD 4-04225E.T Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0116-2016-PUR Object of Procurement:

UNICEF Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Renovation and Additional Works Construction of ICC and Gerji Warehouses

LRPS-2024-9191825 UNICEF wishes to invite you to submit a proposal for the Renovation and Additional Works Construction of ICC and

ግብርና ሚኒስቴር የገበሬዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የገበሬዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች Lot Information Procurement Reference Number: MoA-NCB-G-0135-2016-PUR Object of Procurement: የገበሬዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች Award Type: Item

የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተሽከርካሪ የጥገና የእጅ ዋጋ (ጋራዥ) እና ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር–ቃ/ወ/ግ/ጨ/001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግን/አስ ቡድን

የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎችን (stationery Material) ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን (furniture) ፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎችን ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቆችን ፣ የመኪና ጎማዎችን እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ የፅህፈት መሳሪያዎችን (stationery material) 2ኛ

ETHIO TELECOM INVITES ALL INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS (GC/BC GRADE 5 & ABOVE) BY THIS NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) FOR THE PROCUREMENT OF CONSTRUCTION OF G+4 SHOP & OFFICE BUILDING AND RELATED WORKS AT AKAKI

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ እስክሪብቶ እና እርሳስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተማሪዎች ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ እስክሪብቶ እና እርሳስ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።