Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ   የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘው 2B+G+10 ሁለገብ ህንፃ ባለበት ሁኔታ ለቢሮ፣ ለመኖሪያ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026)  የህንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘው 2B+G+10 ሁለገብ ህንፃ ባለበት

በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በበጀት

Ija Developer is Inviting Eligible Bidders for the Procurement of External Audit Services.

Addis Zemen (Aug 03, 2026) National Competitive Bid Reference Number: -NCB/IJA-002/2018/2026 1. Ija Developer has secured a budget for the

The Dire Dawa Administration Road Authority Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Contractors (Grade 3 and Above) for the Construction of 35 KM of New Rural Roads.

Ethiopian Herald (Aug 04, 2026) INVITATION TO BID To: All Contractors (Grade 3 and above) Procurement Reference Number: DDARA/CAPTL/04/19 1.

Rift Valley Children and Women Development Organization (RCWDO) Invites Eligible and Qualified Bidders to Supply Teaching and Learning Materials for the Accelerated Education Program (AEP) in the West Guji Zone of the Oromia Region.

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የጉራጌ ቅ/ጽ/ቤት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር እና ከለር ፕሪንተር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተ/ቁ የእቃው ዓይነት ብዛት ምርመራ 1 ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር 4   2 ከለር ፕሪንተር

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እንጅባራ ባጃጅ ተራ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አይሸሽም አሰጋ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አብርሃም

The Ministry of Labor and Skills (MoLS) Invites Sealed Bids for the Procurement, Supply, Installation, Testing, Commissioning, and Training of Laboratory Training Equipment and Accessories for Selected TVET Institutions.

World Bank (Jul 21, 2026) Country: EthiopiaSPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS(TWO-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Ethiopia Name of Project:

የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ የጋሹና ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉ አባይ 3 ሰዎች