Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 04/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items

Invitation for Bid Purchase Requisition of Sanitary Items 55 Lot Information Procurement Reference Number: MoFA-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition

ሰለሞን ዋስይሁን የተመሰከረስት የኦዲት ድርጅት የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሰለሞን ዋስይሁን የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት በኮ/መ/ቁ 292566 ሰኔ 10 ቀን 2013 ዓ.ም የፓንቴራ ቢ ኤንድ ኤል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Pastoralist Concern (PC) Would Like to Invite Potential and Competent Suppliers Who Can Compete for the Motor Bike Full Accessories, Capacity 175cc

URGENT & SHORT-TERM INVITATION FOR NATIONAL BID Pastoralist Concern (PC) is a relief and developmental organization active in Ethiopia for

Action Against Hunger is Looking for a Competitive and Experienced Vendor to Participate in the Tender for Full Outsourcing Work of a Solar-powered Pumping System to Be Implemented at the Gombo-sarie Site of Nuraq Town, Capital of Abergele Woreda.

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች (Reinforcement Bar) ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSC/OWN/ NCB/01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ ይገኛል በመሆኑም ለንግድ የሚውሉ 3 የሕንጻ ወለሎችን (ሰሚ ቤዝመንት ወለል ፣ ግራውንድ ወለል እና አንደኛ ወለል) የህንፃ ወለሎችን የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራዎች (Electrical Works) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Flag & Business Card

Invitation for Bid Purchasing of Flag & Business Card Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0164-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: