Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል
የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያአማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማህበር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 5/2017 ዓ.ም እና መስከረም 08/2017 ዓ.ም የተሽከርካሪ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቆዳና ሌጦ ውጤቶች እና የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ; ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የተለያዩ የወርቅ ጌጣጌጦች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወይንሸት ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰናይት ተክሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
በየካ ክ/ከተማ የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በየካ ክ/ከተማ የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ አላቂ የትም/እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች እና ሌሎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ–ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የደንብ
አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ ኮሌጅ ግዥ 01/2017 (የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ ኮሌጅ ግዥ 01/2017 (የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና
የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ቴከኖሎጂ እቃዎች ግዥ መፈፀም እንዲሁም በአዲስ አበባ በተለያዩ ሳይቶች የሚገኙ ከተማ ፖስታ ቤት የሚገኝ ህንጻ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግጨ 5/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት 1 እና 2 የተዘረዘሩትን ለንግድ