Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የደንብ ልብስ ጫማ፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና ዕቃዎች፣ የመኪና ዘይትና ቅባት የመኪና ጎማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ መሳሪያዎች ግዥ፣ የመቅረጫ ድምጽ ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1.

የኢትዮጵያ ደን ልማት የመኪና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procuerment for የመኪና ባትሪ/only x-pro Battery/ 75Amipher12 Volte ለ V8 Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0013-2017-PUR Object

FSD Ethiopia Looks for Eligible Bidders to Enhance the Leadership Competencies of Women Managers in Ethiopia’s Financial Sector Via Training in Gender-transformative Leadership

TERMS OF REFERENCE Consultancy Service to provide training on Gender Transformative Leadership Project Name   WE-FILL (Women’s Empowerment Financial  Inclusion

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation to Bid Procurement of Stationery Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot

የአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጽህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ /ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የ IT ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ የውስጥ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ የቢሮ የውሃ ቀለም ቅብ ( የመፀዳጃ የውስጥ እቃ ጥገና ዕቃዎች )፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የሆቴል አገልግሎት/ለአንድ አመት ኮንትራት/ እና የህክምና መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት የቤተልሔም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት እንዲሁም ሌሎች አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብግጨ 001/17 በአራዳ ክፍለ–ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት የቤተልሔም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣ ቧንቧና የቧንቧ ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣ የህንፃ መሣሪያና የመታጠቢያ ቤቶች ዕቃዎች ጥቅል ግዥ፣ የሆቴል ግብአቶች ጥቅል ግዥ፣ የፅዳትና የፅህፈት ግብአቶች ጥቅል ግዥ፣ የጤፍና የሩዝ አቅርቦት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ /አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት

በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ኢ/መ/ዩ/ኢ/ኮ 01/2017 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቀጥሎ