Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0ae5b72-f9c0-4ea5-8e0f-c6e0f96d9e22/open Reference Number: ECC-NCB-G-0131-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/010/5/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Electronics Materials

Bekur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ.

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c9dcb2f7-3f1b-44cb-9118-1e086f87c918/open Reference Number: ECC-NCB-G-0138-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-002-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ

Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ቅመማቅመም፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የግንባታ ዕቃዎች፣ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የናይትሮጂን መያዣ ጃር/፣ የተሻሻለ የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት 1- የግንባታ ዕቃዎች፣ 2- ተሽከርካሪ ጎማ፣ 3 የናይትሮጂን መያዣ ጃር/፣ 4- የተሻሻለ የንብ ቀፎ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለእህል ጥራት፣ ቁጥጥር እና እንክብካቤ የሚያስፈልጉ የመገልገያ መሳሪያዎች፣ ቁሳቁሶች እና የተባይ መከላከያ መድሃኒቶች ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደር ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ኢንሥኮ-/ብግጨ 04/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለእህል ጥራት፣ ቁጥጥር እና እንክብካቤ የሚያስፈልጉ የመገልገያ መሳሪያዎች፣ ቁሳቁሶች

በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛትና የህትመት ውጤቶችን ለማሳተም በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፌ/ማ/ቤት ኮሚሽን/ጠ/ሆስፒታል ግዥ/001/2017 ዓ.ም በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛትና የህትመት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕ/ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕ/ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (01/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 6

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቪስ የሚሆን አይሱዙ፣ ደብል ጋቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Stamps on a Contractual Basis for a Period of Six(6) Months To one/1/year

Invitation to BidBid No. HB/016/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of the

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀድያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግብርና ቅጥር ጊቢ የአየር ንብረት ለውጥን ያማከለ የመልክዓ ምድርና የኑሮ ማሻሻያ አቅም ፈጠራ ፕሮጀክት (RLLP2) የዳታ ማዕከል (Information Center) ግንባታ የሚገነቡ ህጋዊ ተቋራጮችን አወዳድሮ መስሪያ ቤታችን የስራ ብቃታቸውን አረጋግጦ ከመረጣቸው ማሰራት ይፈልጋል

Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Industry (MOI) Invites Bids from Interested Eligible Bidders for the Procurement of IT Equipment, Office Furniture & Floor Carpet, Stationary & Different Office Materials