Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሊሰጥ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Government (Jun 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/341ff467-4d68-455b-af68-f6914d1b4571/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1271-2018-PUR Object of Procurement: የመግቢያ በር ሪሞት

Ethiopian Customs Commission: የመግቢያ በር ሪሞት ባትሪ ግዥ(Re Bid)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Embassy of the United States of America is Holding an Online Auction for Various Furniture and Appliances.

The Reporter (Jul 18, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ Furniture and Appliances. On 22nd-24th of July 2026. Embassy of

The Embassy of the United States of America in Addis Ababa is Conducting a Closed Bid Sale for Generators.

The Reporter (Jul 18, 2026) U.S. EMBASSY GENERATOR SEALED-BID SALE July 24, 25, 27, 2026 The Embassy of the United

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጊፍቲ ወንድሙ እና በፍ/ባለዕዳ አለም ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ትሁኔ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አላረው እንግዳ መካከል ስላለው የፍርድ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ሐበሻ ቢራ አ.ማ. በተለያዩ ከተሞች እና አካባቢዎች ብቁ የሆኑ አከፋፋዮችን መድቦ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐበሻ ቢራ አ.ማ ምርቶች አከፋፋይነት ማስታወቂያ 1. መግቢያ ሐበሻ ቢራ አ.ማ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ቀዳሚ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድኃኒት ቤት

ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች (ቴሌቪዥን፣ ኮምፒውተር፣ E-POS ደረሰኝ ማተሚያ…) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዲስ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል እና የፍ/ባለዕዳ እንየው እንግዳ መካከል ስላለው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን