Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ባዶ የሬንጅ በርሜል ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 03, 2025)   ቀን፡ 24/3/2018 ዓ.ም ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ባዶ የሬንጅ በርሜል

Swiss Church Aid (HEKS/EPER) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vegetable Seed

2merkato.com(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID (ITB) FOR THE

The Guji Zone Administration Office Wants to Hire an Eligible Contractor for Construction of a G+2 Hall Building and Related Works.

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING The

Addis Ababa City Government Plan and Development Bureau is Seeking Qualified Consultants to Provide Consultancy Services for Three Distinct Research Areas

Addis Zemen(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation For Bid  Tender Reference

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ስቱዲዬ አኮስቲክስ ሥራ ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ.008/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንቨስትመንት ልማት ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

የአንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/ህ/ሥራ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃና ፉሪ 5.81 ሳይት 2B+G+13+T የጋራ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመጀመሪያውን ፌዝ (phase L) ለማሠራት ይፈልጋል

የአብክመ ስራና ክህሎት ቢሮ ግልጽ የግንባታ ስራ የጨረታ ማስታወቂያ ሀሙስ ህዳር 18/2018 ዓ.ም በገጽ 32 ላይ በዋለው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በተራ ቁጥር 8 ላይ የጨረታ መክፈቻ ቀን 17/04/2018 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው በስህተት ስለሆነ በ18/04/2018 ዓ.ም ተብሎ እርማት እንዲደረግ ያሳስባል

በሸገር ከተማ የቡራዩ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 03, 2025)   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የቡራዩ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን