Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 01, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል

የሞጣ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ እስክ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Manni Qopheessaa Magaalaa Adaabbaa Bara Bajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa Pirojeektii Misooma Kooridarii Caalbaasii Ifaa Baasee Dorgomsiisee Ijaarsisuu Barbaada

Kallacha Oromiyaa(Jan 15, 2026)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Beeksisa Caalbaasii Marsaa 1ffaa Manni Qopheessaa Magaalaa Adaabbaa bara bajataa

የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የ2018 ዓ.ም የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ስፌት እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የ2018 ዓ.ም የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ስፈት እና

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ መንግስት የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል፣ የኤሌክትሮኒክስ /ኮምፒውተርና ሞባይል/ እና የቢሮ ፈርንቸሮችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ መንግስት የዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል፣ የኤሌክትሮኒክስ /ኮምፒውተርና

የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2018/19 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 66595 ዩሪያ 74915 በድምሩ 141510 ኩ/ል (አንድ መቶ አርባ አንድ ሽህ አምስት መቶ አስር) ኩ/ል በዞናችን ባለ ጀምበር ዩኒየን በስሩ ላሉ 42 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/2018 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የትራንስፖርተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Waajjira Maallaqaa Aanaa Agaarfaa Piroojektii Misooma Koolidarii Magaalaa Agaarfaa Keessatti Dorgomtoota Gahumsa Qaaban Dorgomsisee Hojjachisuu Barbaada.

Kallacha Oromiyaa(Jan 15, 2026)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Beeksisaa Caalbaasii Ifaa Marsaa 1ffaa Waajjira Maallaqa Godina Baaleetti, Waajjira

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Safety Shoes, Stationery & Sanitary Materials, Office Furniture’s, UPS በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 15/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ