Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia Share Company (AMCE) is Seeking to Engage a Qualified GC/BC4 Construction Firm with Demonstrated Expertise in Aluminium Cladding and Tempered Glass Curtain Wall Systems for the Renovation of its Workshop Façade

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Materials

Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the mentioned below procurements. No.

Techno Serve Ethiopia Invite to Eligible Bidders to Purchase of Farming Tools for Regrow Yirga and CREW Agronomy Program Stumping Incentive

Reporter(Feb 22, 2026) BID ANNOUNCEMENT Terms of Reference (TOR) For the purchase of farming tools for Regrow Yirga and CREW

የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ማረሚያ የፍ ባለመብት አቶ አልፈርድ ሱልጣን ሽኩር እና የፍ/ባለዕዳ 1ኛ ሞላ ዘገየ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 2ኛ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች የደህንነት ጫማ (Safety Shoes) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽህፈት ቤት ለ014 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጉምቢአገር በሚባለው ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ የነጭ ባሕር ዛፍና የፈረንጅ ፅድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ብቁ እና ሕጋዊ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር 17/18/2018 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Emergency Products

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e715b01-846a-48a6-a07c-070c0b348c29/open Lot Information Procurement