Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
Continue Reading ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ