Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 27, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/b01a4109-47c5-4d8f-b532-714aef063eda/open   Invitation for Bid ሎት 94- በድጋሚ የወጣ የገላ ሳሙና (ላይፍ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የገላ ሳሙና (ላይፍ ቦይ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 27, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ተረፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀዳለ ተ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/199890 በ30/11/2016

ጠቅላላ የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 407.36 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 27, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየሀራጅ ጨረታ ቁጥር 047/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወሎ ዩኒቨርስቲ የደንብ ልብስ ጫማዎችና አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የደንብ ልብስ ጫማዎችና አልባሳት ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0048-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

Oda Bultum University Invites Eligible Bidders for the Procurement of HDP Welding Machine and Submersible Pump

Invitation to Bid HDP Welding Machine and Submersible Pump Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0030-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

Ethiopian Communication Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service

Invitation to Bid Cleaning Service (የፅዳት አገልግሎት) Procurement Reference No: ECoA-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computers

Invitation to Bid Lot 17 Procurement of Laptop Computers (Rebid) 17/2017 Procurement Reference No: AII-NCB-G-0035-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የመከላከያ ሚኒስቴር ባለሽቦ የኋላ ጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid 1200 X 22.5 18PR TUBE LESS ባለሽቦ የኋላ ጎማ T Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0386-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Training Service

Invitation to Bid Lot 20: IT (CCNA 200-301 and CCNP) TRAINING SERVICE Procurement Reference No: MoR-NCB-C-0130-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም ከUNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል HDPE ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር UNICEF 002/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም ከ UNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት

የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር 009/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣ ማስታወቂያ የጨረታው መክፈቻ ቀን 12/05/2017 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም የጨረታ ቀን ማራዘም ስለተፈለገ ጨረታው 19/05/2017 ዓ.ም በ4፡30 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 009/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ